ጊዜ የማይሽረው
ፍቅርህ ቢገዛኝ
ከእግርህ ስር ወድቄ
ተምበረከኩኝ
መጣሁ መጣሁ ባንተ መንገድ
ኣንተ ብቻ ነህ ሁሉን የምትወድ
ኣ ኣ ኣ ህ ህ ህ
ኣ ኣ ኣ ህ ህ ህ
ኣ ኣ ኣ
.
.
ምስጋናህን ሳደርስ
ባንገቴ ሚወርደው
የሃዘን ኣይደለም
የደስታ እንባ ነው
እኔ እኔን የማትረሳ
ኣምላኬ ኣስታዋሼ
በደስታ በሃዘኔ
ሁልጊዜ ደራሼ
ደራ....ሼ
ደራሼ
ደራሼ
ዘመን የማይሽረው
ፍቅርህ ቢገዛኝ
ከእግርህ ስር ወድቄ
ተምበረከኩኝ
መጣሁ መጣሁ ባንተ መንገድ
ኣንተ ብቻ ነህ ሁሉን የምትወድ
ሁሉን እኩል የምትወድ
ኣ ኣ ኣ ኣ ምም
ኣ ኣ..
ኣ ኣ.
.
.
ያመንኩት ሲከዳኝ
ፊቱን ሲያዞርብኝ
ቀና ብዬ እንድሄድ
በ እምነት ኣጸናኸኝ
የበደለኝንም
ይሁን ልውደደው
ይቅርታና ፍቅር
ያንተ መንገድ ነው
ያንተ መንገድ ነው
ያንተ መንገድ ነው
ይይይይይይቅርታና ፍቅር
ኣዎ ያንተ መንገድ ነው
ያንን
ያንተ መንገድ ነው
Lyrics Submitted by Rediet Tekeste
Lyrics provided by https://damnlyrics.com/