damnlyrics.com

Kezira

Lyrics

ድክምክም አለ ጋሪው

ጋሪው እንደ ፈረሱ

ቼ በል ጋሜ

ቼ በል ጋሜ

ፈጠኝኤ ልድርስ ከሱ

ድክምክም አለ ጋሪው

ጋሪው እንደ ፈረሱ

ቼ በል ጋሜ

ቼ በል ጋሜ

ፈጠኝኤ ልድርስ ከሱ

የናፍቃል ብሎ ልቤ እኮ አመረረ

ስንት ጊዜው እንቅልፍ ባይኔ ላይ ከዞረ

ባይኔ ላይ ከዞረ

እፎይ እስክል ድረስ በፍቅሩ በረሃ

የሚበላው ቀርቶ እኔ አልቀምስም ወሃ

እኔ አልቀምስም ወሃ

አይን አይኑን አላየው ወይም ከጅ አልገባ

ተውልዴ ሐረር ላይ ኑሮዬ አዲስ አበባ

ኑሮዬ አዲስ አበባ

መጉአዜ አይጠፋውም ሸገር በርሬ

ለሱ ስል ከሸንቆር ጀጎል ድርስ በእግሬ

ጀጎል ድርስ በእግሬ

ከዚራ ነው ቤቴ

ከዚራ ቤቴ

ከዚራ ነው ቤቴ

ከዚራ ቤቴ

ከዚራ ነው ቤቴ

ከዚራ ቤቴ

ከዚራ ነው ቤቴ

ከዚራ ቤቴ

ድሬ ላይ ነው ቤቴ

ቀፊራ ነው ቤቴ

ሸንቆር ላይ ነው ቤቴ

ተቀብሯል እትብቴ

ሐረር ላይ ነው ቤቴ

ተውልዴ እድገቴ

ቁልቢ ነው ቤቴ

ድክምክም አለ ጋሪው

ጋሪው እንደ ፈረሱ

ቼ በል ጋሜ

ቼ በል ጋሜ

ፈጠኝኤ ልድርስ ከሱ

ድክምክም አለ ጋሪው

ጋሪው እንደ ፈረሱ

ቼ በል ጋሜ

ቼ በል ጋሜ

ፈጠኝኤ ልድርስ ከሱ

እኔ ሸገር ሆኝኤ በሃሳብ ፈረስ

ልቤ የጋልባል አዋሽ ማዶ ድረስ

አዋሽ ማዶ ድረስ

ሰው ሳይጠፋ ብዬ ለፍቅር እርምጃ

ካለሱ አልጥም አለኝ ያቀመሰኝን እንጃ

ያቀመሰኝን እንጃ

ገራገር ልብ ሆኖ ፍቅር አቅምሶኝ

ሁሌ ይታየኛል መርሀባ ሲለኝ

መርሀባ ሲለኝ

በሱ መለከፌ ሐረር ሳለው ያኔ

እሱ ጣጣ የለው ዘንግቶታል ይሄኔ

ዘንግቶታል ይሄኔ

ከዚራ ነው ቤቴ

ከዚራ ቤቴ

Lyrics Submitted by Ahmed

Enjoy the lyrics !!!