damnlyrics.com

Sisemaw

በረከት ተስፋዬ

ስሰማው/×6 የማይሰለቸኝ/×2

ኢየሱሴ ያንተ ስም ነው እወደዋለሁኝ/×2

ስለ አንተ በየለቱ በየማታው/×2

መስማት አይሰለቸኝ/×2

ተሰብኬ ተሰብኬ

ሰምቼው ሰምቼው

ጆሮዬ ያልጠገበው የአንተን ስም ነው

ኢየሱስ/×8 የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ

እኔ የምወደው ስም ኢየሱስ

የምታዘዘው ስም ኢየሱስ

እኔ የምወደው ስም ኢየሱስ

የከበረ ስም

የተቀባ/እሳት/ ያለው ስም

የምወደው ስም

ምኖርለት ስም....እጠራዋለሁ

ኢየሱስ/×8 ኦህ

ስሙ የፀና ግንብ ነው/×6

ፃድቅ ግን ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል

የጌታን ስም የሚጠራ እርሱ ይድናል/×2

ስሰማው/×6 የማይሰለቸኝ/×2

ኢየሱሴ ያንተ ስም ነው እወደዋለሁኝ/×2

ስለ አንተ በየለቱ በየማታው/×2

መስማት አይሰለቸኝ/×2

Lyrics Submitted by Michael Tesfaye

Enjoy the lyrics !!!