H-Lmie - Tibebu Workyie
| Page format: |
H-Lmie Lyrics
ጥያቄዬ ምላሽ ባላገኝ እንዳሰብኩት
በትዕግስት እዉን ይሆናል ያለምኩት
ቡቃያ እስኪሆን ድረስ አዝመራ
አፍርቶ አብቦ ገብቶ ከጎተራ
ለትያቄዬ ምላሽ ባላገኝ እንዳሰብኩት
በትዕግስት እዉን ይሆናል ያለምኩት
ቡቃያ እስኪሆን ድረስ አዝመራ
አፍርቶ አብቦ ገብቶ ከጎተራ
ይቆይ ይርዘምም ጊዜያቱ
አድካሚም ይሁን ልፋቱ
ዞሮ ይገባል በእጄ መቼም አይቀርም በከንቱ
ይቆይ ይርዘምም ጊዜያቱ
አድካሚም ይሁን ልፋቱ
ዞሮ ይገባል በእጄ መቼም አይቀርም በከንቱ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
ጥያቄዬ ምላሽ ባላገኝ እንዳሰብኩት
በትዕግስት እዉን ይሆናል ያለምኩት
ቡቃያ እስኪሆን ድረስ አዝመራ
አፍርቶ አብቦ ገብቶ ከጎተራ
ለትያቄዬ ምላሽ ባላገኝ እንዳሰብኩት
በትዕግስት እዉን ይሆናል ያለምኩት
ቡቃያ እስኪሆን ድረስ አዝመራ
አፍርቶ አብቦ ገብቶ ከጎተራ
ጠቢብ ሰለሞን ሲናገር
በቅዱስ ቃሉን ሲመክር
እዉን እስኪሆን ካልቻሉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
ጠቢብ ሰለሞን ሲናገር
በቅዱስ ቃሉን ሲመክር
እዉን እስኪሆን ካልቻሉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
ይቆይ ይርዘምም ጊዜያቱ
አድካሚም ይሁን ልፋቱ
ዞሮ ይገባል በእጄ መቼም አይቀርም በከንቱ
ይቆይ ይርዘምም ጊዜያቱ
አድካሚም ይሁን ልፋቱ
ዞሮ ይገባል በእጄ መቼም አይቀርም በከንቱ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
ህልሜ እዉን ይሆናል ህልሜ
አምላክ ይስጠኝ እንጂ እድሜ
Lyrics Submitted by yohanis sori