Hulun Yemitiwed - Aster Aweke



     
Page format: Left Center Right
Direct link:
BB code:
Embed:

Hulun Yemitiwed Lyrics


ጊዜ የማይሽረው
ፍቅርህ ቢገዛኝ
ከእግርህ ስር ወድቄ
ተምበረከኩኝ
መጣሁ መጣሁ ባንተ መንገድ
ኣንተ ብቻ ነህ ሁሉን የምትወድ
ኣ ኣ ኣ ህ ህ ህ
ኣ ኣ ኣ ህ ህ ህ
ኣ ኣ ኣ
.
.
ምስጋናህን ሳደርስ
ባንገቴ ሚወርደው
የሃዘን ኣይደለም
የደስታ እንባ ነው
እኔ እኔን የማትረሳ
ኣምላኬ ኣስታዋሼ

በደስታ በሃዘኔ
ሁልጊዜ ደራሼ
ደራ....ሼ
ደራሼ
ደራሼ
ዘመን የማይሽረው
ፍቅርህ ቢገዛኝ
ከእግርህ ስር ወድቄ
ተምበረከኩኝ
መጣሁ መጣሁ ባንተ መንገድ
ኣንተ ብቻ ነህ ሁሉን የምትወድ
ሁሉን እኩል የምትወድ
ኣ ኣ ኣ ኣ ምም
ኣ ኣ..
ኣ ኣ.
.
.
ያመንኩት ሲከዳኝ
ፊቱን ሲያዞርብኝ
ቀና ብዬ እንድሄድ
በ እምነት ኣጸናኸኝ
የበደለኝንም
ይሁን ልውደደው
ይቅርታና ፍቅር
ያንተ መንገድ ነው
ያንተ መንገድ ነው
ያንተ መንገድ ነው
ይይይይይይቅርታና ፍቅር
ኣዎ ያንተ መንገድ ነው
ያንን
ያንተ መንገድ ነው
Lyrics Submitted by Rediet Tekeste

Enjoy the lyrics !!!

Aster Aweke (Amharic: አስቴር አወቀ) is an Ethiopian singer who lives in the United States. Born in 1961(though some sources cite the late fifties), this much-loved Ethiopian artist is musically adventerous. The daughter of a senior public servant, she was raised in Addis Ababa and began singing publicly as a teenager. In 1981, Aweke migrated to the United States and settled in Washington D.C. among a large Ethiopian expatriate community. Her popularity grew in the United States and remained strong at home.

Read more about Aster Aweke on Last.fm.


User-contributed text is available under the Creative Commons By-SA License and may also be available under the GNU FDL.

View All

Aster Aweke