DamnLyrics - The center provides all the lyrics


     
Page format: Left Center Right
Direct link:
BB code:
Embed:

Zemamie Lyrics


ያገሬ ልጅ ናት ደማይ
የማትጠገብ እንኮይ (2)
ዝማሚ ተለይቶ መሄድ
ዝማሚ መራቅም አይመች
ዝማሜ ይቺ ሰው ካካሌ
ዝማሚ ባይን እያፈቀረች
ዘማሚ አካሌን ሲያመጣው
ዘማሚ ልቤ ካንቺውመርቶኝ
ዘማሚ አገር ጉድ ይበልሽ
ዘማሚ መዋተቴን አይቶ
ዘማሚ ይቆስቆስ እሳቱ
ዘማሚ ፍሙም ይንደድልኝ
ዘማሚ እልፍኙም ሞቅይበል
ዝማሚ ጭንቄ እንዲለቅልኝ
ያገሬ ልጅ ናት ደማይ
የማትጠገብ እንኮይ (2)

ዝማሚ የተወደደ ሰው
ዝማሚ ውሉን ያጠበቀ
ዝማሚ ይመጣ የለም ወይ
ዝማሚ እየተሰነቀ
ዝማሚ አይኗ ነው ወዳጇ
ዝማሚ ትዝታዋን ሳይ
ዝማሚ አስሮ እዳ አለበት
ዝማሚ ከልቧ ሳያይ
I can't get the rest
Lyrics Submitted by TEMP. BUSINESS PLEASURE VISITOR (B)

Enjoy the lyrics !!!